Addis Capital
( 0111262411 / 0111263514 *: 54782 Fax : 0111262445 Email : addiscapital@addiscapital.com.et
ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ
Select Language
IIIII
I
የገበያ ፕላንና ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት የሚሰጣቸውአገልግሎቶች፡
.
11.ለግንዛቤ ማስጨበጫ የሚያገለግሉ የተለያዩ በራሪ ጽሁፎችን እና ሌሎች ሰነዶችን ከሌሎች ክፍሎች ጋር በመተባበር ያዘጋጃል፤ 12.በኩባንያው የሚካሄዱ ስብሰባዎችን፣ ወርክሾፖችን፣ ወዘተ… ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ያከናውናል፣ ያስተባብራል፣ ይመራል፤ 13.የኩባንያው የፎቶግራፍ፣ የህትመት የኦዲዮና ቪዲዮ ቀረጻ ያከናውናል፣ መረጃዎቹንም በአግባቡ ያደራጃል፤ 14.ኩባንያውን በተመለከተ በተለያዩ ሚዲያዎች (መንገዶች) የሚወጡ መረጃዎችን ይሰበስባል፣ ያደራጃል፣ እንደአስፈላጊነቱም ስለሁኔታው ለሚመለከታቸው ሀላፊዎች ሪፖርት ያቀርባል፤ 14.በሌሎች ክፍሎች የሚዘጋጁ ዋና ዋና ጽሁፎች በይዘትና በቅርጽ ለህትመት ብቁ እንዲሆኑ አድርጎ ያሳትማል፣ ያሰራጫል፤ 15.ወደ ኩባንያው የሚመጡ ደንበኞች ስለኩባንያው ማወቅ የሚፈልጉትን መረጃ እንደ አግባብነቱ ይሰጣል፤ 16. የሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱ ላይ የሚሰሩ የህዝብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ይሰራል ያስተባብራል፤ 17.ኩባንያው ከመገናኛ ብዙሀን ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖረው ያደርጋል፣ የሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱ በበቂ የመገናኛ ብዙን ሽፋን እንዲያገኝ ይሰራል፤ 18. በኩባንያው ሌሎች ክፍሎች የሚዘጋጁ ጽሁፎች ይሰበስባል ያደራጃል፤