( 0111262411 / 0111263514 *: 54782 Fax : 0111262445 Email : addiscapital@addiscapital.com.et
ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ
Select Language
.
1. አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ ማን ነው?
4.አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ዋና ዋና መመዘኛ መስፈርቶች
5.የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገለግሎት አሰራር ስርዓቶች
2. ኩባንያው የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ምንና ምን ናቸው?
3. የካፒታል ዕቃ ኪራይ ማለት ምን ማለት ነው?
አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ከሌሎች የከተማው የልማት ተቋማት ጋር በመሆን በ2006 ዓ.ም የተቋቋመ ነው፡፡
በዋናነት በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍለ ለተሰሩና ለሚሰማሩ የጥቃቅን፣አነስተኛና መካከለኛ የኢንተርፕራይዞች የማምረቻ መሳሪያዎችን ገዝቶ በማቅረብ የመሳሪያ ሊዝ አገልግሎት የመስጠትና
ኩባንያው በአሁን ሰዓት ለሁሉም የከተማችን ነዋሪዎች አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ በየክፍለ ከተሞች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን በመክፈት አገለግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ማለት በፋይናንስ ኪራይ ወይም በዱቤ ግዢ ኪራይ ዘዴዎች መለዋወጫን ጨምሮ ምርት ለማምረት ወይም አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ አቅርቦት ስርዓት ነው፡፡.
6.የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገልግሎት መጠቀም የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ምን ምን ናቸው?