Addis Capital
( 0111262411 / 0111263514 *: 54782 Fax : 0111262445 Email : addiscapital@addiscapital.com.et
ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ
Select Language
I
የኩባንያው ተልዕኮ
እውቀት እና ሙያ ኖሯቸው በጥቃቅን፣አነስተኛና ታዳጊ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የተደራጁወይም ለመደራጀት ፍላጎት ኖሯቸው በካፒታልእጥረት ምክንያት ስራቸውን ማስፋት ላልቻሉ ኢንተርፕራዞች ቀጣይ እና አስተማማኝነት ያለው የካፒታል እቃ ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት ነው፡፡
የኩባንያው ራዕይ
ዓላማ
በ2025 እ.ኤ.አ ቀጣይነቱና አስተማማኝነቱን ያረጋገጠ በምስራቅ አፍሪክ ደረጃ ሞዴል የሆነ የካፒታል እቃ ፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያ መሆን፡፡
በከተማችን ለኢንዱስትሪው ሰፊ መሰረት የሚጥሉ በተለይም በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለተሰማሩ የጥቃቅን አነስተኛና ታዳጊ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ነው።
.