Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514           *: 54782                          Fax : 0111262445                                                                                             Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ 

Select Language

                                      ……………….

ደምበኞች ወደ ኩባንያችን ከመምጣታቸው በፊት እነዚህን ሰነዶች በማውረድ በአግባቡ እንዲሞሉ ይጠየቃሉ

ቢዝነስ ፕላን ከ 1 ሚሊዮን በላይ

 የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ 

አዲስ  የንግድ ሥራ ዕቅድና የካፒታል ዕቃ ኪራይ መጠየቂያ ቅጽ የብድር ጥያቄ(ከ1 ሚል. ብር በላይ)

1. አመልካች
የአመልካች ህጋዊ ሰውነት ያለው ከሆነ የድርጅቱ የግል ስያሜ
የኢንተርፕራይዙ ሥ/አስኪያጅ/ተወካይ ስም ከነአያት …………………………………..

   ሙሉ ቅፁን   ለማውረድ እና           ለመሙላት ከዚህ   ክሊክ ያድርጉ

መስፈርት ከ 1 ሚሊዮን በላይ

የመሳሪያ ሊዝ ጠያቂዎች ማሟላት የሚገባቸውና  ከማመልከቻቸው ጋር የሚያያይዟቸው የሰነድ ኮፒዎች

  • አዋጭ፣ ህጋዊ የንግድ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ
  • በአግባቡ ተሞልቶ በሁሉም ገጾች የኢ/ይዙ ማህተም የሚያርፍበት ከኩባንያው የሚቀርብ ቢዝነስ ፕላን እና የማሽን መጠየቂያ ቅጽ
  • እንዲገዙላቸው የሚፈልጓቸው ማሽኖች ዝርዝር (specification)
  • የመሳሪያው ዋጋ 15 በመቶ ወይም በላይ ቅድሚያ ለመክፈል የተዘጋጀ
  • የተጠየቁት ማሽኖች ለመትከል በቂና መሰረተ ልማቱ የተሟላ ቦታ…………………………………….

   ሙሉ ቅፁን   ለማውረድ እና       ለመሙላት ከዚህ   ክሊክ ያድርጉ

ቢዝነስ ፕላን ከ 1 ሚሊዮን በታች 

 የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ 

አዲስ  የንግድ ሥራ ዕቅድና የካፒታል ዕቃ ኪራይ መጠየቂያ ቅጽ የብድር ጥያቄ(ከ1 ሚል. ብር በታች)

1. አመልካች
የአመልካች ህጋዊ ሰውነት ያለው ከሆነ የድርጅቱ የግል ስያሜ
የኢንተርፕራይዙ ሥ/አስኪያጅ/ተወካይ ስም ከነአያት

 

 

   ሙሉ ቅፁን   ለማውረድ እና       ለመሙላት ከዚህ   ክሊክ ያድርጉ

መስፈርት ከ1 ሚሊዮን በታች 

የመሳሪያ ሊዝ ጠያቂዎች ማሟላት የሚገባቸውና  ከማመልከቻቸው ጋር የሚያያይዟቸው የሰነድ ኮፒዎች

  • አዋጭ፣ ህጋዊ የንግድ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ
  • በአግባቡ ተሞልቶ በሁሉም ገጾች የኢ/ይዙ ማህተም የሚያርፍበት ከኩባንያው የሚቀርብ ቢዝነስ ፕላን እና የማሽን መጠየቂያ ቅጽ
  • እንዲገዙላቸው የሚፈልጓቸው ማሽኖች ዝርዝር (specification)
  • የመሳሪያው ዋጋ 15 በመቶ ወይም በላይ ቅድሚያ ለመክፈል የተዘጋጀ
  • የተጠየቁት ማሽኖች ለመትከል በቂና መሰረተ ልማቱ የተሟላ ቦታ……………………………..

   ሙሉ ቅፁን   ለማውረድ እና       ለመሙላት ከዚህ   ክሊክ ያድርጉ