Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514           *: 54782                          Fax : 0111262445                                                                                             Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ 

Select Language

.

 

         I

 

IIIII

         I

I

I

IIIII

የውስጥ ኦዲትና ሪስክ አስተዳደር  ዳይሬክቶሬትየሚሰጣቸው አገልግሎቶች፡

  1.  በኩባንያው ውስጥ ጠንካራ የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት መዘርጋቱን ያረጋግጣል፣
  2. የኩባንያውን ዓመታዊ የኦዲት ዕቅድ ያዘጋጃል፣ ለውሳኔ ያቀርባል፤
  3. የኩባንያውን የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት በየጊዜው ይመረምራል፣ ይመዝናል፤ ብቃቱን ያረጋግጣል፤
  4. በዳይሬክቶሬቱ ሥር ለተሸፈኑ ስራዎች በሙሉ የስራ መመሪያ ማንዋሎች መሟላታቸውንያረጋግጣል፣ በየጊዜውም እንደ አስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ያደርጋል፤
  5. የኩባንያው እንቅስቃሴዎች ከፖሊሲዎች፣ ከዓላማዎቹና ከአሰራር መመሪያዎቹ አንፃር በትክክል ስለመፈፀማቸው ይከታተላል፤
  6. የውስጥ ቁጥጥር አገልግሎት ሥራዎችን ይመራል ይቆጣጠራል፣
  7. የሚቀርቡለትን የውስጥ ቁጥጥር የምርመራ ፋይሎችንና ሪፖርቶችን ይመረምራል፣ ያረጋግጣል፤
  8. የኦዲት አሰራር መመሪያዎች፣ አሠራሮችና ቅጾችን ያዘጋጃል፣በየጊዜውም እንዲሻሻሉ ያደርጋል፤
  9. የኩባንያው የተለያዩ የሥራ ክፍሎችና ቅ/ጽ/ቤቶች የወጡትን ህጎችና መመሪያዎች አክብረው እየሠሩ መሆናቸውን ደረጃውን በጠበቀ የኦዲት አሠራር ይመረምራል፣ ይከታተላል፤
  10. ኩባንያው ጠንካራ የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት ሊኖረው በሚችልበት ሁኔታ ሁሉንም የሥራ ፍሎችን ያግዛል፤
  11. የኩባንያው የፋይናንስና የንብረት እንቅስቃሴ በወጡ ህጎችና መመሪያዎች መሠረት መፈፀሙን ይመረምራል፣ ይከታተላል  ያረጋግጣል፤
  12. በየጊዜው የሚወጡ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ትክክለኝነት ይመረምራል፣ ያረጋግጣል፤
  13. የኦዲት ሥራ ሪፖርቶችን ለቦርድ ያቀርባል፤
  14. በኦዲት ሥራ ወቅት የተገኙ የአሠራር ግድፈቶችን ክትትል በማድረግ ለእርማት ያቀርባል፣ ይከታተላል፤
  15. ዓመታዊ የኩባንያው የንብረት ቆጠራ ወቅቱን ጠብቆ መካሄዱን ይከታተላል፤
  16. በውጪ ኦዲተሮች የሚጠቆሙ የአሰራር ጉድለቶች እንዲታረሙ  ያደርጋል ክትትል ያደርጋል፣ ያረጋግጣል፤
  17. የዳይሬክቶሬቱን የስራ መመሪያ ማኑዋሎች ያዘጋጃል፤ እንደአስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ያደርጋል፤
  18. የኩባንያውን የካፒታል ዕቃ አቅርቦት አፈፃፀምን  በተመለከተ ወቅታዊ ሪፖርቶችን ያዘጋጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያቀርባል፤

         I

 

IIIII

         I

 

IIIII

                                                                 .                    

         I

 

IIIII

         I

I