Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514           *: 54782                          Fax : 0111262445                                                                                             Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ 

Select Language

         I

 

IIIII

         I

 

IIIII

         I

I

I

IIIII

የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር          ዳይሬክቶሬት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች፡-

.

.

 

.

  1. የኩባንያውን የሰው ሀይል ዕቅድ ስልጠናና ልማት መምራትና መቆጣጠር፣
  2. ኩባንያውያ ለውን የሰው ሀይል ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀሙን ማረጋገጥ ለዚሁም አስፈላጊ የሆኑ ሁኔታዎች  መመቻቸታቸውን ማረጋገጥ፣
  3. የኩባንያውን የሰው ሀይል ልማትና አስተዳደር ፖሊሲ ይቀርፃል፣ ያስፀድቃል፣ተግባራዊ ያደርጋል፣
  4. የኩባንያውን የሰው ሀይል ፍላጎት ዕቅድ ያዘጋጃል፣ ሲፀድቅ ተግባራዊ ያደርጋል፤
  5. የሠራተኞችን የቅጥር፣ የዕድገት፣ የዝውውርና የዲሲፕሊን ጉዳዮች በመንግስት ደንቦችና መመሪያዎች መሰረት መፈፀማቸውን ማረጋገጥ፣
  6. የፐርሶኔል አገልግሎት ጥያቄዎችን ፈጣንና ቀልጣፋ ምላሽ እንዲያገኙ ያደርጋል፣
  7. የኩባንያው የሰው ሀብት መረጃ በተሟላ ሁኔታ መያዙን ያረጋግጣል፣
  8. ከየስራ ሂደቶች የሚቀርቡ የሥራ መግለጫዎችን በመተንተን የሥራ ምዘና ያከናውናል፣
  9. በውጤት ላይ የተመሠረተ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ፣ የዕድገትና የደመወዝ ጭማሪ ስርዓት ያደራጃል፤ ይተገብራል፣
  10. የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ፍላጎትን መሠረት ያደረገ የሥልጠና ስርዓት በማደራጀትና በመተግበር ብቃትና ክህሎት  ያለው ሰራተኛ እንዲኖር ያመቻቻል   
  11. የዳይሬክቶሬቱን የስራ መመሪያ ማኑዋሎች ያዘጋጃል፤ እንደአስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ያደርጋል፤
  12. የዳይሬክቶሬቱን አፈፃፀም   ወቅታዊ ሪፖርት ያዘጋጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያቀርባል፤

.

.

 

.