Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514           *: 54782                          Fax : 0111262445                                                                                             Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ 

Select Language

         I

 

IIIII

         I

 

IIIII

         I

I

I

IIIII

 የአይቲ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬትየሚሰጣቸውአገልግሎቶች፡

.

.

 

.

    1. እያንዳንዱ የኩባንያው ዋና ዋና ተግባራት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሆን ያደርጋል፤
    2. ለሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱ አስፈላጊ የሆኑ ሶፍትዌሮችን የማበልፀግ ስራ መስራት፤ ማስተባበርና ስራ ላይ ማዋል ፤
    3. የኩባንያው የመረጃ ሥርዓት ከሌሎች የፋይናንስ ዘርፍ አካላት የመረጃ ስርዓት ጋር ለማዛመድ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን መምራት፣ ማስተባበር፣ኩባንያው የተቀናጀ የኤሌክትሮኒክስ ኮሚዩኔኬሽን ሲስተም እንዲኖረው ማድረግ፤
    4. የዕለት ተዕለት ስራዎችን፣ በየስራ ክፍሎች መካከል የሚኖር የመረጃ ልውውጥና ሌሎች ግንኙነቶችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ እንዲሆኑ ማድረግና መቆጣጠር፤
    5. የሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱ መረጃዎች በተዘጋጁት ሶፍትዌሮች እየተሰበሰቡ መሆኑን ማረጋገጥ፤
    6. የዳይሬክቶሬቱን የስራ መመሪያ ማንዋሎችን ማዘጋጀት፤ በየጊዜውም እንደአስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ማድረግ፤
    7. በኩብንያው የሚካሄዱ የሲስተም ፕሮጀክቶችን ማስተባበርና መቆጣጠር፤
    8. የኩባንያውን የመረጃ ስርዓት ወቅታዊነታቸውንና በአግባቡ መስራታቸውን ማረጋገጥ፤
    9. የሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱን የመረጃ ደህንነትና ሚስጢራዊነት ማረጋገጥና መቆጣጠር፤
    10. የኩባንያውን ድረ ገፅ ማበልፀግና ማስተዳደር፤ ከሌሎች የስራ ክፍሎች የሚገኙ መረጃዎችን በኩባንያው የድረ-ገፅ አድራሻ ላይ መጫንና አስፈላጊውን ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፤
    11. የኩባንያውን የመረጃ መረብ ሲስተም፣ ንዑስ ሲስተሞችና ሰርቨሮች ይቀርጻል፤ ይዘረጋል፤ ለሥራ ዥግጁ ያደርጋል፤
    12. የመረጃ መረብ ሲስተም ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን ይፈታል፣ እንዲፈቱ ያደርጋል፤
    13. ለኩብንያው ሰራተኞች በሶፍትዌሮች አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ይሰጣል፣ የመረጃ መረብ ሲስተም ተጠቃሚዎችን ይቆጣጠራል፣ በኩብንያው ፖሊሲ መሰረት በየወቅቱ ባክአፕ ይወስዳል፣ ሲስተሙ በቫይረስ እንዳይጠቃ ማድረግ፤ 

.

.

 

.