Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514           *: 54782                          Fax : 0111262445                                                                                             Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ 

Select Language

         I

 

IIIII

         I

 

IIIII

         I

I

I

IIIII

የግዥና ንብረት አስተዳደር                     ይሬክቶሬት የሚሰጣቸውአገልግሎቶች፡

.

.

 

.

  1.  ፍላጎት መሰረት የካፒታል እቃ እና የውስጥ ግብአት ግዢ በመመሪያው መሰረት በፍጥነትና በጥራት  ይፈፅማል
  2. በኩባንያው የግዥ ፍላጎት መሰረት አቅራቢ በመለየት ግዥ ይፈፅማል
  3. ድህረ ግዢ ሂደቶችን ማስተዳደር እና የኩባያውን ሃብትና ንብረት ቁጥጥር እና ክትትል ማድረግ
  4. የኩባንያው ንብረት በአግባቡ መጠቀምና እንዲጠቀሙ ማድረግ 
  5. ንብረት ያለአግባብ ሲበላሽና ሲባከን በመከታተል እርምጃ ይወስዳል
  6. በኩባንያው የሚደረጉ ማንኛውም  ግዢዎች በውሉ መሰረት  መሆናቸውን ያረጋግጣል
  7. የውል ማስከበሪያ በጊዜ ከመመለስ እና ተገጣጥሞ ለሚገባው አካል እንዲደርስ ከማድረግ ጋር ተያይዞ የሚከወኑ ስራዎችን ይፈፅማል 
  8. የኩባንያው ሀብትና ንብረትን ያስተዳድራል፣ የንብረት አያያዝና አቀማመጥን ይቆጣጠራል የተመለሱ የካፒታል ዕቃዎች እንደገና ወደ ሌላ ደንበኛ እንዲተላለፉ ያደርጋል
  9. ጥገና የሚያስፈልጋቸው የኩባንያው ቋሚም ሆነ አላቂ እቃዎችን ተከታትሎ ያስጠግናል
  10. የዳይሬክቶሬቱን የስራ መመሪያ ማኑዋሎች ያዘጋጃል፤ እንደአስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ያደርጋል፤
  11. የኩባንያውን የካፒታል እቃ እንዲሁም አጠቃላይ ግዥን በተመለከተ አፈፃፀሙን ወቅታዊ ሪፖርያዘጋጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያቀርባል፤

.

.

 

.