Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514           *: 54782                          Fax : 0111262445                                                                                             Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

ለለውጥ የሚሰራ ሞዴል የካፒታል ዕቃ ኪራይ አጋርዎ 

Select Language

i

i

 

ስለኩባንያው አጠቃላይ እይታ.

መግቢያ

አገራችን በአጭር ጊዜውስጥ ከድህነት እና ኋላቀርነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ እንድት ሰለፍ ለማድረግ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ወይም ግብርና የኢኮኖሚ መሪነቱ ደረጃ በደረጃ ለኢንዱስትሪ ማስረከብ ሲችል ነው፡፡

ይህንን መዋቅራዊ ሽግግር ወይም ትራንስ ፎርሜሽን ለማምጣት የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ዕድገት ወሳኝ ሚና ያለው ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ያለበትን የዕድገት ደረጃ ግን  እንደ ሚፈለገው አይደለም፡፡

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዮን ማሕበር ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ተቋማት የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የአገራችንን ልማት ለማፋጠን የሚል ዓላማ ይዞ በከተማው አስተዳደር፣ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እንዲሁም በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 807/2005 መሰረት   የተቋቋመ ነው ፡፡ 

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ መንግስት እነዚህን ችግሮችን ለመፍታት ከሚያደርገው ጥረት ውስጥ አንዱ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በተለይም ደግሞ የማኑፋክቸሪንግ ሴክተር ያላቸውን የፋይናንስ እና የቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ስርዓት መዘርጋት አንዱ ነው፡፡

በዚህ መሰረት በአገራችን የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ስርዓት ለመዘርጋት በመጀመሪያው ምዕራፍ 4 ክልሎች እና በአዲስ አበባከተማ አስተዳደር የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አቅራቢዎች በኣክስዮን ደረጃ እንዲቋቋሙ ተደርጓል፤

ባንያው ባለአክስኖች

  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
  • በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም
  • . አንበሳ ከተማ አውቶብስ
  • . ኤግዝቢሽን ማዕከል
  • . ቄራዎች ድርጅት
  • . ሲኒማ ቤቶችና ከሌሎች ግለሰቦች፡፡

ከብር 500 ሚሊዮን ብር በላይ የተመሰረተ ኩባንያ ነው፡፡

ፈፃሚዎች

  • የአዲስ ካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ
  • የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ
  • የቴክኒክ ሙያ እና ስልጠና ኤጀንሲ
  • የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም፣
  • የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ
  •  

በሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱ ላይ የኩባንያውየደምበኛው(ኢንተርፕራይዙ) እና የአቅራቢ የሚኖራቸው መስተጋብር

የሊዝ ፋይናንስ መስተጋብራዊ ተግባራት