Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514       *: 54782         Fax : 0111262445          Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

 Addis Capital Goods Finance Business S.co

አዲስ  የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ አ.ማ 

Select Language

         I

 

IIIII

         I

 

IIIII

         I

I

I

IIIII

 የፋይናንስ አስተዳደር                     ዳይሬክቶሬት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች፡

.

.

 

.

        1. የኩባንያውን የፋይናንስ እና የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ያቅዳል፣ ይመራል ይቆጣጠራል፤
        2. የኩባንያውን ዓመታዊ በጀት መሰረት ባደረገJመልኩ የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት ያዘጋጃል ጥያቄ ያቀርባል አፈፃፀሙን ይከታተላል፤
        3. በኩባንያው ስር ለሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስራውን በተመለከተ የክትትልና ድጋፍ ስራዎችን ይሰራል፤
        4. ጠንካራ የፋይናንስ አስተዳደር፣ የቁጥጥርና የክትትል ስርዓት ይዘረጋል፤
        5. በመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ሕግ መሠረት የተሟላ የፋይናንስና የሂሳብ መዛግብት ይይዛል፤
        6. የዳይሬክቶሬቱን የስራ መመሪያ ማኑዋሎች ያዘጋጃል፤ እንደአስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ያደርጋል፤
        7. የኩባንያውን የፋይናንስ አቅም ለማጎልበት አማራጭ የኢንቨስትመንት መስኮችን ይለያል፤
        8. ለሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱ የሚያስፈልገውን የመጠባበቂያ ገንዘብ በመመሪያው መሰረት መያዙን ያረጋግጣል ውጤቱን ይከታተላል፤
        9. የኩባንያውን የፋይናንስና ስራዎች አፈፃፀም በተመለከተ ወቅታዊ ሪፖርቶችን ያዘጋጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያቀርባል፤
        10. የኩባንያውን የፋይናንስና የሂሳብ መዛግብት በየበጀት ዓመቱ መጨረሻ በመዝጋት የሂሳብ ሪፖርቶችን በውጪ ኦዲተሮች እንዲመረመር ያዘጋጃል ያደርጋል፤
    1.  

.

.

 

.