Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514       *: 54782         Fax : 0111262445          Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

 Addis Capital Goods Finance Business S.co

አዲስ  የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ አ.ማ 

Select Language

         I

 

IIIII

         I

 

IIIII

         I

I

I

IIIII

 የካፒታል ዕቃ አቅርቦትና አስተዳደር                     ዳይሬክቶሬት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

.

.

 

.

 

  1. ስለ ሊዝ ፋይናንሱ እና ኩባንያው ስለሚሰጠው አገልግሎት ግንዛቤ ይፈጥራል፤
  2. ለካፒታል እቃ አቅርቦት አስፈላጊ ሰነዶች እንዲሟሉ ያደርጋል፤
  3. የካፒታል ዕቃ ጥያቄን ይገመግማል፤
  4. የፋይናንስ ሊዝ ስርዓቱ በመመሪያ እና በፖሊሲው መሰረት መሆኑን ክትትል ያደርጋል፤
  5. ለደንበኞች በመለያ መስፈርቱ መሰረት የካፒታል ዕቃ እንዲተላለፍላቸው ያደርጋል፤
  6. የተላለፉ እቃዎች ውላቸው እንዲመዘገብና ኢንሹራንስ እንዲገባላቸው ያደርጋል፤
  7. ክፍያ በአግባቡ እንዲሰበሰብ  አዳጋ ላይ ያሉ ቢዝነሶችን በመለየት እና በመከታተል እንዲስተካከሉ ለማናጅመንት ያቀርባል፤
  8. ባለቤትነት ለሚገባቸውና ክፍያቸውን ላጠናቀቁ ደምበኞች የካፒታል ዕቃ ባለቤትነትን ያስተላልፋል፤
  9. የዳይሬክቶሬቱን የስራ መመሪያ ማኑዋሎች ያዘጋጃል፤ እንደአስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ያደርጋል፤
  10. የኩባንያውን የካፒታል ዕቃ አቅርቦት አፈፃፀምን  በተመለከተ ወቅታዊ ሪፖርቶችን ያዘጋጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያቀርባል፤

.

.

 

.