Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514       *: 54782         Fax : 0111262445          Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

 Addis Capital Goods Finance Business S.co

አዲስ  የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ አ.ማ 

Select Language

i

i

 

ስለኩባንያው አጠቃላይ እይታ.

መግቢያ

አገራችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ከድህነትና ኋላቀርነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ እንድትሰለፍ ለማድረግ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ወይም ግብርና የኢኮኖሚ መሪነቱ ደረጃ በደረጃ ለኢንዱስትሪ ማስረከብ ሲችል ነው፡፡

ይህ መዋቅራዊ ሽግግር ወይም ትራንስፎርሜሽን ለማምጣት የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ዕድገት ወሳኝ ተራ ያለው ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ያለበትን የዕድገት ደረጃ እንደሚፈለገው አይደለም፡፡

 

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዮን ማሕበር ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ተቋማት የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የአገራችን ልማት ለማፋጠን የሚል ዓላማ ይዞ በከተማው አስተዳደር፣ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እንዲሁም በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 807/2005 መሰረት በማድረግ የተቋቋመ ነው ፡፡ አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ መንግስት እነዚህን ችግሮችን ለመፍታት ከሚያደርገው ጥረት ውስጥ አንዱ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በተለይም ደግሞ የማኑፋክቸሪንግ ሴክተር ያላቸውን የፋይናንስ እና የቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ስርዓት መዘርጋት አንዱ ነው፡፡

በዚህ መሰረት በአገራችን የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ስርዓት ለመዘርጋት በመጀመሪያው ምዕራፍ በ4 ክልሎች እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አቅራቢዎች በኣክስዮን ደረጃ እንዲቋቋሙ ተደርጓል፤

   ኩባንያው ከሌሎች ተቋማት                                                                                 ጋር  ያለው መስተጋብር

በሊዝ ፋይናንስ ስርዓቱ ላይ የኩባንያውየደምበኛው(ኢንተርፕራይዙ) እና የአቅራቢ የሚኖራቸው መስተጋብር

ከብር 500 ሚሊዮን ብር በላይ የተመሰረተ ኩባንያ ነው፡፡

ባንያው ባለአክስኖች

  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
  • በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም
  • . አንበሳ ከተማ አውቶብስ
  • . ኤግዝቢሽን ማዕከል
  • . ቄራዎች ድርጅት
  • . ሲኒማ ቤቶችና ከሌሎች ግለሰቦች፡፡

 

  • የአዲስ ካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ
  • የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ
  • የቴክኒክ ሙያ እና ስልጠና ኤጀንሲ
  • የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም፣
  • የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ

ፈፃሚዎች